🌀1 Facebook በ Data ስትጠቀሙ ብዙ ብር እንዳይበላባቹ ለማድረግ።
💠 በመጀመሪያም ሶስት ሰረዟን በመንካት ወደታች ወረድ ትላላችሁ ከዛ Data saver የሚል አለ እሱን ስትነኩት Data saver mode የሚል አለ እሱን On በማድረግ ብር እንዳይበላባቹ ማድረግ ትችላላችሁ።
🌀2 Face book ላይ Game መጫወት ለምትፈልጉ ደሞ።
💠 አሁንም ቀላል ነዉ ስቴፑ ሶስት ሰረዟን ትነኩ እና ወረድ ስትሉ Game የሚል አለ እሱን ስትነኩት ሶስት አይነት አማራጭ ይመጣላችኋል ከዛ ሁለተኛ ላይ ያለዉን Play የሚለዉን ንኩት ከዛ እሱን ስትነኩት የተለያየ ጌሞችን ያመጣላችኋል ከዛ መርጣችሁ መጫወት ነዉ።
🌀3 Face book ፕሮፋይላችሁን አቆላለፍ ።
💠 በ መጀመሪያም ወደ Setting ትገባላችሁ ከዛ ወረድ ስትሉ Audience and Visibility የሚለዉ ስር Profile Locking የሚል አለ እሱን ስትነኩት ከታች ጋር Lock your profile የሚል ይመጣላችኋል እሱን በመንካት መቆለፍ ትችላላችሁ።
🌀4 Online ሆናችሁ ግን ሌላ ሰዉ Online መሆናችሁን እንዳያዉቁ ለማድረግ።
💠 ወደ Setting ትገቡና Audience and Visibility የሚለዉ ስር Active status የሚል አለ እሱን ስትነኩት Show when you're active የሚል ይመጣላችኋል እሱን off አድርጉት ከዛ ማንም ሰዉ Online መሆናችሁን አያዉቅም
🌀5 የ Social media አካዉንቶቻችንን ፕሮፋይላችን ላይ እንዴት ማስቀመጥ እንችላለን ?
💠 በመጀመሪያም ወደ ምንጠቀምበት Browser በመግባት www.Facebook.com በማለት Login አድርገን ወደ አካዉንታን እንገባለን ከዛ ወደ ፕሮፋይላችን እንገባለን ከዛ Edit public Details የሚለዉን እንነካለን ከዛ Links የሚል አዲስ Option ይመጣልናል እሱን ስንነካዉ ሌላ አማራጭ ሶስተኛ ቦታ ላይ ያመጣልናል Social links የሚል ያመጣልናል እሱን ስንነካዉ የተለያየ የ Social media ዝርዝር ያመጣልናል ከዛ የምንፈልገዉን መርጠን ከ ጎኑ የዛን አካዉንት ስም ሊሆን ይችላል Username በማስገባት መጠቀም እንችላለን ከዛ ከታች ጋር Save የምትለዋን መንካት እንዳይረሳ
Nb: ይሄን ሁሉ የምናደርገዉ በምንጠቀምበት Browser ነዉ።
🌀6 ወደፈለግነዉ ቋንቋ ለመቀየር
💠 ወደ Setting እንገባለን ከዛ Preference የሚለዉ ስር Language የሚል አለ እሱ ስር ገብተን ወደ ፈለግነዉ ቋንቋ መቀየር እንችላለን ( አማርኛ , ኦሮምኛ ) ከምናቃቸዉ ዉስጥ የመሳሰሉትን ማግኘት እንችላለን ።
🌀7 እንዴት ማንም ሰዉ Tag እንዳያደርገን ማድረግ እንችላለን።
💠 ወደ Setting ከዛ Profile and tagging የሚለዉን እንነካለን ከዛ መጀመሪያ ላይ ያለዉን Who can post on your profile ? የሚለዉን እንነካለን ከዛ Friends ላይ ከነበረ Only me የሚለዉ ላይ በማድረግ ማንም ሰዉ Tag እንዳያደርገን ማድረግ እንችላለን ።
@SSWSIT
No comments:
Post a Comment