ሁሉንም የፅ/ቤታችን የሶሻል ሚዲያዎቻችን ይህንን ሊንክ በመጫን ያገኟቸዋል፦

 https://solo.to/sswsit

 በቀላሉ የፅ/ቤታችን የሶሻል ሚዲያዎችን በጋራ የሚያገኙበትን ሥርዓት ፅ/ቤታችን ከሚገኙት ሥራ ሂደቶች አንዱ በሆነው በሶፍትዌርና ድረገፅ ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቴክኖሎጂን በቅልጥፍናና በምቹ ሁኔታ ለመጠቀም በሚያደርገው ጥረት ሥራ ሂደቱ የፅ/ቤቱ ሁሉንም የሶሻል ሚዲያዎችን በቀላሉ በአንድ ቋት እንዲያገኙ ባገኘው የቴክኖሎጂ ዳሰሳ በእንዲህ ዓይነት መልኩ ተሰርቷልና ገብተው ይጎብኙን እነሆ ሊንኩን፦ https://solo.to/sswsit

የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት

  መግቢያ የወረዳው ሳይንስናኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ / ቤት የተቋቋመበት ዋናው ምክንያት በወረዳው የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በማልማትና በሁሉም ስፍራ በስፋት በመጠቀም የህብረተሰቡን ኑ...